Welcome to My Official Website

مرحبًا بكم إلى موقعي الرسمي

እንኳን ወደ ድረ-ገጹ በሰላም መጣችሁ

Baga Gara weebsaayitii Nagan Dhuftan

አዳዲስ ቪድዮዎች

አዳዲስ ፅሁፎች

በመላ ሃገሪቱ ትምህርት ቤቶች ተዘግተው፤ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና ትላልቅ ስብሰባዎች ለ15 ቀናት አይካሄዱም
በመላ ሃገሪቱ ትምህርት ቤቶች ተዘግተው፤ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና ትላልቅ ስብሰባዎች ለ15 ቀናት አይካሄዱም

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዛሬ ጀምሮ ትምህርት ቤቶች ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና ትላልቅ ስብሰባዎች በመላ ሃገሪቱ ለ15 ቀናት እንደሚዘጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በፅህፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ በዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ባሉበት ሆነው አስፈላጊው ክትትል ይደረግላቸዋል ብለዋል። አስፈላጊ ከሆነም አነስተኛ ስብሰባዎች በጤና ሚኒስቴር እውቅና…