የኢድ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለምዕመናን በነፃ አገልግሎት የሚሰጡ 840 አውቶቡሶችን እንደሚያሰማራ የአንበሳ አውቶብስ ገለፀ::

የድርጅቱ ዋና ስራአስኪያጅ አቶ መስፍን መንግስቱ ለኢቢሲ እንደገለፁት 600 የአንበሳ አውቶብሶችና 240 የሸገር ባሶች የኢድአል ፈጥር በዓልን በማስመልከት በ124 መስመሮች ቀኑን ሙሉ የነፃአገልግሎት ይሰጣሉ::

Leave a comment