ማህበረሰባዊ ጉዳዮች

ነገ በደሴ ሊካሄድ የታቀደው ህዝባዊ መድረክ ተሰርዟል

ነገ በደሴ ሊካሄድ የታቀደው ህዝባዊ መድረክ ተሰርዟል

ለተከበራችሁ የደሴ እና አካባቢዋ ሙስሊሞች እንዲሁም መላው የአማራ ክልል ህዝብ፣ ******************************************* 🚧 ነገ በደሴ ሊካሄድ የታቀደው ህዝባዊ መድረክ ተሰርዟል!! ******************************************* የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት እና የኢትዮጵያ ዋና ዋና የቴሌቪዥን ጣቢያዎች እንዳሳወቁት ዛሬ በባሕርዳር በክልሉ መንግስት ላይ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ መደረጉ ታውቋል። የመፈንቅለ መንግስት ሙከራውን በግሌ እና በመላው ሙስሊም ማህበረሰብ ስም አጥብቄ…

Read more

ከምን ግዜውም በላይ ለህዝብ ደህንነት እና ለሰላም ቅድሚያ በመስጠት ላይ አደራ

ማስታወሻ(1) በሁሉም የሀገራችን አካባቢ ያለን ኢትዮጵያውያን ከምን ግዜውም በላይ ለህዝብ ደህንነት እና ለሰላም ቅድሚያ በመስጠት ላይ አደራ! በየትኛውም የሀገራችን ክፍል ያለ ስጋት የመላው ህዝብ እና የአጠቃላይ የሀገር ስጋት ነው። በአንድ አካባቢ የተፈጠረ ስጋትም በሌሎች አካባቢዎች እንዳይዛመት የህዝቡ ሚና ከፍተኛውን ድርሻ ይይዛል። በመሆኑም መላው ኢትዮጵያውያን በተረጋጋ እና የሀገርን ሰላም ለማስከበር ለሚሰሩ…

Read more

የዶ/ር አብይ አህመድ አባት ሀጅ አህመድ አሊ አረፉ

የዶ/ር አብይ አህመድ አባት ሀጅ አህመድ አሊ አረፉ። አላህ በራህመቱ ጀነቱን ይወፍቃቸው። ለጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይም መፅናናቱን ይወፍቃቸው። ★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★ Abbaan Dr. Abiy Ahmad haji Ahamad Aliin harra boqatan. Rabbiin rahmata hagodhufi. Dr Abiyifis Rabbiin Obsa Hakennuufi.

Read more

ኢደል ፊጥር በዓልን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በተገኙበት በተስፋ አዲስ የወላጆችና የህጻናት የካንሰር ድርጅት የሚገኙ ታካሚዎች ጋር በመሆን እያከበርን እንገኛለን

ኢደል ፊጥር በዓልን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በተገኙበት በተስፋ አዲስ የወላጆችና የህጻናት የካንሰር ድርጅት የሚገኙ ታካሚዎች ጋር በመሆን እያከበርን እንገኛለን

ጠቅላይ ሚስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በተገኙበት ከተስፋ አዲስ የወላጆችና የህፃናት የካንሰር ድርጅት ታካሚዎች ጋር የኢድ አልፈጥር በዓለን እያከበርን እንገኛለን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ ከተስፋ አዲስ የወላጆችና የህፃናት የካንሰር ድርጅት ታካሚዎች ጋር የኢድ አልፈጥር በዓለን በማክበር ላይ እንገኛለን:: ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጋርም የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስትር ዶክተር አሚር…

Read more

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር እብይ አህመድ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰንበት ተማሪዎች ጋር በመሆን ከፊታችን ለሚከበረዉ የኢድ በዓል ስታዲየም አካባቢን አፀዱ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር እብይ አህመድ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰንበት ተማሪዎች ጋር በመሆን ከፊታችን ለሚከበረዉ የኢድ በዓል ስታዲየም አካባቢን አፀዱ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር እብይ አህመድ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰንበት ተማሪዎች ጋር በመሆን ከፊታችን ለሚከበረዉ የኢድ በዓል ስታዲየም አካባቢን አፀዱ። የሙስሊም ወንድምና እህቶች የአንድ ወር ረመዳን ፆም ማብቂያ በተመለከተ የክርስትና እምነት ተከታዮች አጋርነታቸዉን በጽዳት አሳይተዋል። ካለፈው አርብ ጀምሮ በመላው ሀገሪቱ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በጋራ በመሆን የአምልኮ ስፍራዎችን እና የኢድ ሶላት…

Read more

የኢድ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለምዕመናን በነፃ አገልግሎት የሚሰጡ 840 አውቶቡሶችን እንደሚያሰማራ የአንበሳ አውቶብስ ገለፀ

የኢድ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለምዕመናን በነፃ አገልግሎት የሚሰጡ 840 አውቶቡሶችን እንደሚያሰማራ የአንበሳ አውቶብስ ገለፀ

የኢድ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለምዕመናን በነፃ አገልግሎት የሚሰጡ 840 አውቶቡሶችን እንደሚያሰማራ የአንበሳ አውቶብስ ገለፀ:: የድርጅቱ ዋና ስራአስኪያጅ አቶ መስፍን መንግስቱ ለኢቢሲ እንደገለፁት 600 የአንበሳ አውቶብሶችና 240 የሸገር ባሶች የኢድአል ፈጥር በዓልን በማስመልከት በ124 መስመሮች ቀኑን ሙሉ የነፃአገልግሎት ይሰጣሉ::

Read more

ኡለማዖች በተገኙበት በሰለፈ ሷሊሂን መስጊድ የመጀመሪያው ችግኝ ተከላ በይፋ ተጀምሯል

ኡለማዖች በተገኙበት በሰለፈ ሷሊሂን መስጊድ የመጀመሪያው ችግኝ ተከላ በይፋ ተጀምሯል

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ4 ቢሊዮን ዛፍ ተከላ መርሐ ግብርን በማስመልከት፣ ዛሬ ኡለማዖች በተገኙበት በሰለፈ ሷሊሂን መስጊድ የመጀመሪያው ችግኝ ተከላ በይፋ ተጀምሯል።  

Read more

የሐጅ ምዝገባን አስመልክቶ አስፈላጊ መረጃዎች

የሐጅ ምዝገባን አስመልክቶ አስፈላጊ መረጃዎች

የሐጅ ምዝገባን አስመልክቶ አስፈላጊ መረጃዎች ============== – ‐ © The ethiopian islamic affairs supreme council – የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የ2011 የሐጅ ተጓዦችን ምዝገባ ለመጀመር ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቋል። በመሆኑም ከሰኔ 1 ጀምሮ ለሚከናወነው ምዝገባ ተጓዦች የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት ከ18 ማዞሪያ ወረድ ብሎ ሆላንድ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ዋና…

Read more

ሐጅን አስመልክቶ አንዳንድ መረጃዎች

ሐጅን አስመልክቶ አንዳንድ መረጃዎች

ሐጅን አስመልክቶ አንዳንድ መረጃዎች ============= ‐ © @The Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council ‐ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት መጪውን ሐጅ አስመልክቶ ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ሲሆን የተበላሹ አሠራሮችን ለማስተካከልም ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል። ለጊዜው በሐጅ ዙሪያ የሚከተሉትን መረጃዎች ልናቀርብ እንወዳለን:‐ ‐ ⑴ የዚህ ዓመት ሐጅ የክፍያ መጠን ብር 78,150.00 ተደርጓል፤…

Read more