እስላማዊ ፅሁፎች

የድሉ ቀን ሲታወስ

የድሉ ቀን ሲታወስ

በአህመዲን ጀበል(ፈርዖን የአምባገነኖች ተምሳሌት ከተሰኘው መጽሐፍ የተወሰደ) ★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★ ሙሴና ተከታዮቹ በፈርዖንና ወገኖቹ ላይ ድል የተቀዳጁበት ቀን ታላቅና ታሪካዊ ቀን ነው፡፡ ምክንያቱም የዘመናት ባርነት በነጻነት የተቀየረበት፤ በዳያቸውን ድል የነሱበትና ፈርዖን ከነአጋሮቹ የተንኮታኮተበት ዕለት ነው፡፡ በመሆኑም የድሉ ቀንና ታሪክ ሁሌም ሊታወስ ይገባዋል፡፡ ቀጣዩ ትውልድም ታሪኩን በጥሞና እንዲያውቅና እንዲማርበት ማስታወስ ግድ ይላል፡፡ በመሆኑም…

Read more

ከአሸባሪው ጥቃት ከተረፉት ኒውዚላንዳውያን ጀመዓዎች ጋር በመካ ተገናኘን።

ከአሸባሪው ጥቃት ከተረፉት ኒውዚላንዳውያን ጀመዓዎች ጋር በመካ ተገናኘን።

በሳውዲው ንጉስ ሰልማን አማካኝነት ከተለያዩ ሀገራት ለሀጅ ከተጋበዙ 1300 ሰዎች መካከል በሽብር ጥቃት የቆሰሉና ቤተሰቦቻቸውን በጥቃቱ ያጡ እና ሁለት ሁለት ቤተሰቦቻቸውን ጨምሮ በድምሩ ሁለት መቶ ኒውዚላንዳውን ጀመዓዎች መካካል ከፊሎቹ ጋር በመካ ተገናኘን። ከሽብር ጥቃት ከተጎዱትና ከተገናኘናቸው መካከል ሁለቱ የባህር ዳር ከተማ ተወላጅ የሆኑትና በኒውዚላንድ ነዋሪ የሆኑት አህመድ መሀመድና ኢብራሂም አህመድ…

Read more

በሲሪላንካ ቤተ እምነት ውስጥ በአማኞች ላይ የደረሰው ጥቃት የተሰማኝን ሀዘን ለመግለፅ እወዳለሁ

በሲሪላንካ ቤተ እምነት ውስጥ በአማኞች ላይ የደረሰው ጥቃት የተሰማኝን ሀዘን ለመግለፅ እወዳለሁ

በሲሪላንካ ቤተ እምነት ውስጥ በአማኞች ላይ የደረሰው ጥቃት የተሰማኝን ሀዘን ለመግለፅ እወዳለሁ። በኒውዚላንድም ሆነ ዛሬ በሲሪላንካ የደረሰው ጥቃት ዛሬም በአለማችን ጥላቻን መከላከል የሚያስችል እውነተኛ መከባበር ሊመጣ አለመቻሉን ተጨማሪ ማሳያ ነው። በጦርነት ውስጥ ሳይቀር ሊከበሩ የሚገባቸው ቤተእምነቶች በአደባባይ የጥቃት ሰለባ እንዲሆኑ ያደረጋቸውን ጥላቻ፣ ህግአልባነት እና ለሰው ልጆችና ለእምነት ክብር ማጣትን መከላከል…

Read more