Uncategorized

ጠ/ሚር ዐቢይ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለዉጥ የጋራ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ

ጠ/ሚር ዐቢይ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለዉጥ የጋራ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ

ጠ/ሚር ዐቢይ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለዉጥ የጋራ ኮሚቴ ጋር ታሕሳስ 4, 2011 ተወያዩ። ውይይቱም በዋናነት የኮሚቴውን የ5 ወራት የግጭት አፈታት እንቅስቃሴዎችና የተገኙ ውጤቶችን ገምግሟል። ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ እስካሁን የተመዘገበውን ለውጥ በተለይም በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የጋራ የሆነ አንድነትን የሚያጠናክር ተቋም መመስረቱን መንግስታቸው እንደሚያደንቅ ገልፀዋል። በተጨማሪም ጠ/ሚሩ የታዩትን መግባባቶችን ለማጠናከርና እነሱንም…

Read more

ስለየወደፊቱ መጅሊስ ህጋዊ ማዕቀፍና መዋቅራዊ ሁኔታ በተቋማዊ ለውጥ የጋራ ኮሚቴ የተሠሩ ጥናቶች ለዉይይት እየቀረቡ ነው

ስለየወደፊቱ መጅሊስ ህጋዊ ማዕቀፍና መዋቅራዊ ሁኔታ በተቋማዊ ለውጥ የጋራ ኮሚቴ የተሠሩ ጥናቶች ለዉይይት እየቀረቡ ነው

ስለየወደፊቱ መጅሊስ ህጋዊ ማዕቀፍና መዋቅራዊ ሁኔታ በተቋማዊ ለውጥ የጋራ ኮሚቴ የተሠሩ ጥናቶች ለዉይይት እየቀረቡ ነው። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት(መጅሊስ) በጠንካራ መሠረት ላይ ለማቆም በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለውጥ የጋራ ኮሚቴ በተቋቋሙ ሦስት ንዑስ ኮሚቴዎች አማካኝነት እየየተሰሩ የነበሩት ጥናቶች ረቂቅ ጥናቶች ለዉይይት እየቀረቡ ነው። 1) የተቋሙን የህጋዊ ማዕቀፍና ህጋዊ ሰውነት…

Read more

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤትና የሙስሊም የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴን አወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤትና የሙስሊም የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴን አወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤትና የሙስሊም የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴን አወያዩ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤትን እና የኢትዮጵያ ሙስሊም የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴን በተናጠልና በጋራ አወያይተዋል። በውይይታቸውም የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤትና የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴው ሰላማዊ በሆኑ…

Read more